Some things about Tedy Afro

 

ቴዲ አፍሮ ከእስር ከተለቀቀ በኋላ ያሉት ሁለት ቀናት በፎቶ PDF Print E-mail
Sunday, 16 August 2009 14:54

Talking with 2 mobiles, after one hour of his release እቤቱ ከገባ ከአንድ ሰዓት በኋላ በሁለት ሞባይል ስልክ ሲያወራ

Teddy Afro hugging his mother ቴዲ ልክ እቤቱ ሲገባና ከእናቱ ጋር ሲተቃቀፍ Ethiopia Zare (እሁድ ነሐሴ 10 ቀን 2001 ዓ.ም. August 16, 2009)፦ ባለፈው ሐሙስ ምሽት ላይ ዝነኛው ወጣት ድምፃዊ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከ484 ቀናት እስራት በኋላ ከእስር ነፃ ሆኗል። ከእስር ከተለቀቀ በኋላ ሐሙስ ዕለት ማምሻውንና የዓርብ ዕለቱን ሁኔታ በፎቶግራፍ ምን ይመስል እንደነበር እንደሚከተለው አቀናብረን አቅርበንላችኋል።

 

Teddy Afro hugging his mother ቴዲ ልክ እቤቱ ሲገባና ከእናቱ ጋር ሲተቃቀፍ

ቴዲ ልክ እቤቱ ሲገባና ከእናቱ ጋር ሲተቃቀፍ


 

Mother big kiss ከእናቱ ጋራ ሻማ ሊያበራ  

ከእናቱ ጋራ ሻማ ሊያበራ


 

Teddy Afro with Amanuel Yelma, music composser ከሙዚቃ አቀናባሪው አማኑኤል ይልማ እጅ አበባ ሲቀበል

ከሙዚቃ አቀናባሪው አማኑኤል ይልማ እጅ አበባ ሲቀበል


 

Teddy with lawyer Million Assefa አርብ ዕለት ከጠበቃው ሚሊዮን አሰፋ ጋር

አርብ ዕለት ከጠበቃው ሚሊዮን አሰፋ ጋር


 

Talking with 2 mobiles, after one hour of his release እቤቱ ከገባ ከአንድ ሰዓት በኋላ በሁለት ሞባይል ስልክ ሲያወራ

እቤቱ ከገባ ከአንድ ሰዓት በኋላ በሁለት ሞባይል ስልክ ሲያወራ


 

Teddy with his friends የተፈታ ዕለት እቤቱ ገብቶ ከተቀመጠ በኋላ ከጓደኞቹ ጋር

የተፈታ ዕለት እቤቱ ገብቶ ከተቀመጠ በኋላ ከጓደኞቹ ጋር


 

Evening of the day he realesed በተፈታ ዕለት ማምሻውን

በተፈታ ዕለት ማምሻውን

 

 

ተያያዥ

Make a Free Website with Yola.