All about Tedy Afro

 

ከቴዱ አፍሮ ጉዲይ ጊዜያዊ ኮሚቴ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግሇጫ "የፍርዴ በትር፤ በማናሇብኝነት ንፁሀን ሊይ የሚሇጠፍ መርግ አይዯሇም" ስሇ ፍትህ፣ ስሇ ፍቅርና መቻቻሌ በማቀንቀኑ ምክንያት በህግ ሽፋን እየተፈፀመበት ያሇውን በዯሌ ተከትል ፤ " የፐርዥያ የንጋት ወፍ በመባሌ ከምትታወቀው ከማርዘይህ፣ ከግሪኳ መሉና ሜርኩሪና ከብሪታኒያዋ ቫኔሳ ሬዴግሬቭ ተርታ ሉሰሇፍ ይገባዋሌ" የሚሌ ምስክርነት የተሰጠሇት ኢትዮጵያዊው ዴንቅ አርቲስት ወጣት ቴዎዴሮስ ካሳሁን ፤ ባሳሇፍነው ሳምንት በተከሰሰበት ጉዲይ የ6 ዓመት እስራትና የ 18 ሽህ ብር ቅጣት እንዯተጣሇበት ሇሁሊችንም ግሌፅ ነው። ይህንኑ ተከትል በአገር ቤትም ሆነ በመሊው ዓሇም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሀዘናቸውንና ቁጣቸውን በተሇያዩ መንገድች ያሇማቋረጥ እየገሇፁ ሲሆን ፤ በመሊው ዓሇም ህዝባዊ ተቃውሞውን በተቀናጀ መሌኩ የሚያስተባብር 20 አባሊት ያለት ጊዜያዊ ኮሚቴ ተቋቁሞ የተጠናከረ እንቅስቃሴ በማዴረግ ሊይ ይገኛሌ። በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ስቴቶችና በአብዛኞቹ የአውሮፓ አገራት የሚኖሩት የኮሚቴው አባሊት ዱሴምበር 18 ቀን 2008 ዓ፣ም ባካሄደት አስቸኳይ ስብሰባም፤ የፊታችን ጃንዋሪ 24 ቀን 2009 ዓ፣ም በመሊው ዓሇም ታሊቅ የተቃውሞ ሰሌፍ እንዱጠራ ውሳኔ ሊይ ዯርሰው ሇተግባራዊነቱ የተሇያዩ እንቅስቃሴዎችን በማዴረግ ሊይ ይገኛለ። ዕውቅ የህግ ባሇሙያዎች የተካተቱበት ይህ ኮሚቴ ፤ሇተቃውሞ ሰሌፉ ከሚያዘጋጃቸውና ሇሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ ሇመንግስታትና ሇተሇያዩ አህጉራዊ ተቋማት ከሚያቀርባቸው ሰነድች መካከሌ፤ የቴዱ አፍሮ የክስ ሂዯት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ማሇትም ከከሳሽ የሰነዴ ማስረጃ አቀራረብ ጀምሮ እስከ ፍርዴ ዴረስ የነበረው ሂዯት ስህተት እንዯሆነና በአገሪቱ ህግ ሳይቀር ቴዱ በነፃ መሰናበት የነበረበት መሆኑን፣ በህግ ሽፋን በወጣቱ ከያኒ ሊይ የተፈፀመው በዯሌ፤ ሀሳብን በነፃነት የመግሇፅ መብት ሊይ በየዕሇቱ እየተፈፀሙ ያለት አገራዊ ወንጀልች ቅጥያ መሆኑን የሚያመሊክቱ ሰነድች ይገኙበታሌ። ምርጫ 97ትን ተከትል በቅንጅት ዯጋፊነት ወህኒ ከተወረወሩት ውስጥ እስካሁን በየእስር ቤቱ እየማቀቁ የሚገኙ ወገኖችን ስም ዝርዝር ሇሚመሇከታቸው አካሊት ማስተሊሇፍ እና ከመቼውም ጊዜ በሊይ በመሊው አገሪቱ በተቃዋሚ ፓርቲ አባሊት ሊይ በስፋት የሚፈፀመውን እስር፣ ውክቢያና ዛቻ በተብራራ መሌኩ ማሳወቅም ላሊው የኮሚቴው ተግባር ነው።

እንዱሁም፤ ዓሇማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች የሆነው ሂዩማን ራይት ዎችስ በተጨባጭ ማስረጃ ይፋ እንዲዯረገው፤ በተሇይ ከቅርብ ዓመታት ወዱህ በኦጋዳን ወገኖቻችን ሊይ የሚዯረገው ፍፁም ጭካኔ የተመሊበት ጭፍጨፋ ፤ ሰሌፈኞች ሇወገኖቻቸው ዴምፃቸውን ከሚያሰሙባቸው አጀንዲዎች አንደ ነው።

ውዴ ኢትዮጵያውያን፣ ኮሚቴው፤ ማንም ሰው ከህግ በሊይ እንዲሌሆነ አበክሮ ያምናሌ። ቴዎዴሮስ ካሳሁን ያሇምንም ቅዴመ ሁኔታ በነፃ መሇቀቅ አሇበት የሚሌ ዴምፁን የሚያሰማውም፤ ቴዎዴሮስ ታዋቂ ሰው ስሇሆነ ጥፋት ቢያጠፋም ሉታሇፍ ይገባዋሌ ከሚሌ ውሀ ከማይቋጥር መከራከሪያ በመነሳት አይዯሇም።ይሌቁንም መነሻችን ከሊይ እንዯተገሇፀው፤ ቴዎዴሮስ ካሳሁን ወንጀሌ ስሇመፈፀሙ በዏቃቤ ህግ የቀረበው የተሣሳተ ምናሌባትም " ሆን ተብል የተፈበረከ" ማስረጃ ነው። ሆኖም፤ የቴዱን በነፃ መሇቀቅ የምንጠይቀው፦ " አንዴ ንፁህ ሰው በተሣሳተ ማስረጃ ከሚቀጣ፤ መቶ

ወንጀሇኞች በነፃ ቢሇቀቁ ይሻሊሌ"በሚሇው የህግ ሰዎች አባባሌ ስላትም አይዯሇም።ይህን አባባሌ እኛ አገር ባሇው የጨሇመ ሁኔታ ማንሳት፤ ቅንጦት ይሆናሌ። እኛ የምንሇው፦ "ቴዱ በማያሻማ ሁኔታ ነፃ መሆኑ ስሇተረጋገጠ ፤ነፃ መሇቀቅ አሇበት" ነው። እኛ የምንሇው፦ "የፍርዴ በትር፤በማናሇብኝነት በንፁሀን ሊይ የሚሇጠፍ መርግ አይዯሇም" ነው የፍቅር ሰባኪና የሰሊም አምባሳዯራችን በሆነው ቴዎዴሮስ ካሳሁን ሊይ ፤ ህግን ሽፋን ሇማዴረግ በመሞከር በማናሇብኝነት እንዯመርግ የተሇጠፈው የፍርዴ በትር፤ ከ80 ሚሉየን በሚበሌጠው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊይ የተፈፀመ አገራዊ ወንጀሌ ነው የሚሌ ፅኑ እምነት የያዘው ጊዜያዊ ኮሚቴያችን፤ በኢትዮጵያ ፤ህግ ንፁሀንንና ዯካማዎችን ማጥቂያ መሳሪያ እንዱሁም፤ ፖሉስም፣ ዏቃቤ ህግም፣ ዲኛም፣ ህግም አንዴ ሰው ብቻ ከሆነ እና ፍትህ ጨርሶ ከምዴሪቱ ከጠፋ ዓመታት መቆጠራቸውን ይገነዘባሌ። ስሇዚህም ፤ያሇማቋረጥ የሚፈሰው የሚሉዮኖች ዕምባ እስኪታበስ ዴረስ ዓሇማቀፍ ጥረቱን አጠናክሮ ይቀጥሊሌ። በዚህም መሰረት፤ በመጨው ጃንዋሪ 24 ቀን በዓሇማቀፍ ዯረጃ በተጠራው ተቃውሞ ሊይ፤ በአሜሪካ የተሇያዩ ስቴቶች እና በአውሮፓ የተሇያዩ ከተሞች የምትኖሩ አገር ወዲዴ ኢትዮጵያውያን በሙለ፤በሚዱያዎች፣ በዌብሳይቶችና በየከተሞቻችሁ ባለት የኮሚቴው አባሊት አማካይነት በሚዯርሳችሁ ፕሮግራምና ጥሪ መሰረት ወዯ ተቃውሞ ሰሌፉ በመውጣት፤ ወገናዊና አገራዊ ዴምፃችሁን ታሰሙ ዘንዴ ከወዱሁ በአክብሮት እናስታውቃሇን። የቴዱ አፍሮ ጉዲይ ጊዜያዊ ኮሚቴ

Make a Free Website with Yola.